am_tn/hos/04/03.md

572 B

ስለዚህም ምድሪቱ ድርቅ እየመታት ነው

ይህ አገላለጽ ለረጅም ጊዜ ዝናብ የታጣበትን የድርቅ ጊዜ ያመለክታል፡፡

እየኮሰመኑ መሄድ

ከህመም እና ምግብ ከማጣት የተነሳ ደካማ እየሆኑ እና እየሞቱ መሄድ

ይወሰዱ ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "እየሞቱ ናቸው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)