am_tn/hos/02/23.md

1.9 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለእስራኤል ምን እንደሚያደርግ ለሆሴ እየተናገረ ነው፡፡ ለእኔ ለራሴ በምድሪቱ እተክላታለሁ እግዚአብሔር ዳግም ህዝቡን በምድራቸው ደህንነት እና ብልጽግና ሲሰጣቸው፣ እነርሱ የተገለጹት በእርሻ ሰብል ነው፡፡ "ገበሬ ሰብሉን ዘርቶ እንደሚንከባከብ እስራኤልን እንከባከባለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋር የሚለውን ይመልከቱ)

ሎ-ሩሃማ

የዚህ ስም ትርጉም "አልምርም" ማለት ነው፡፡ ተርጓሚው ይህንን ትረጉም እንደ ስም አድርጎ ማቅረብን ሊመርጥ ይችላል፡፡ ይህንን ስም በሆሴዕ 1፡6 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡ "አልምርም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሎ-ዓሚ

የዚህ ስም ትረጉም " ህዝቤ አይደላችሁም" ማለት ነው፡፡ ተርጓሚው ይህንን ትረጉም እንደ ስም አድርጎ ማቅረብን ሊመርጥ ይችላል፡፡ ይህንን ስም በሆሴዕ 1፡9 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡"ህዝቤ አይደላችሁም" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ዓሚ አታህ

የዚህ ስም ትረጉም "እናንተ የእኔ ህዝብ ናችሁ" ማለት ነው፡፡ ተርጓሚው ይህንን ትረጉም እንደ ስም አድርጎ ማቅረብን ሊመርጥ ይችላል፡፡ "እናንተ የእኔ ህዝብ ናችሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)