am_tn/hos/02/14.md

1.0 KiB

አያያዥ ሃሳብ፡

ያህዌ ስለ እራኤል እየተናገረ ነው፡፡

ስለዚን መልሼ የራሴ ላደርጋት ነው

"እኔ ያህዌ እርሷን ወደ ራሴ እመልሳለሁ"

የአኮር ሸለቆ እንደ ተስፋ በር

ያህዌ እስራኤልን ከግብጽ መርቶ እንዳወጣ፣ እስራኤል ዳግም በያህዌ ተስፋ እንድታደርግ ወደ አኮር ሸለቆ ይመራታል

ከግብጽ እንደ ወጣችበት ወራት፣ በወጣትነት ወራቷ ታደርግ እንደነበረው ከዚያ ሆና ትመልስልኛለች፣

ያህዌ እስራኤል ህዝብ በንስሃ እንደሚመለሱ እና ዳግም እርሱን አምላካቸው አድርገው ማምለክን እንደሚመርጡ ተስፋ ያደርጋል፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋር የሚለውን ይመልከቱ)

ትመልሳለለች

አንዳንድ ዘመናዊ ትርጉሞች የዕብራይስጡ ቃል "ትዘምራለች" እንደሚል ይወስዱታል፡፡