am_tn/hos/02/08.md

937 B

አጠቃላይ መረጃ

ያህዌ ለሆሴዕ እየተናገረ ነው

እርቃኗን ትሸፍንበት የነበረውን ሀር እና ሱፌን መልሼ እወስዳለሁ

ይህ ማለት ማናልባት የእስራኤል መኸር እና ከብቶች ከንቱ ይሆናል ማለት ሊሆን ይችላል፡፡ ያህዌ በረከቱን ከእስራኤል ያርቃል፣ ህዝቡም በአደጋ ስጋት ውስጥ ብቻውን ይሆናል፡፡ (ሜቶኖሚ/ ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለአንድ ነገር ስያሜ መስጠት)

እራቁትነትዋን ልትሸፍንበት ትጠቀምበት የነበረው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ሰዎች ራሳቸውን ለመሸፈን ይጠቀሙበት የነበረው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)