am_tn/hos/02/01.md

652 B

አያያዥ ሃሳብ

ያህዌ ለሆሴዕ እየተናገረ ነው

ህዝቤ!

ይህ አጋኖ እንደ ሙሉ ሃሳብ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እናንተ የእኔ ህዝብ ናችሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ አጋኖ የሚለውን ይመልከቱ)

ርህራሄ ተደርጎልሻል

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ያህዌ ርህራሄ አድርጎልሻል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ርህራሄ

"ደግነት" ወይም "ምህረተ"