am_tn/heb/13/20.md

666 B

ዕብራውያን 13፡ 20-21

በዘላለማዊ ኪዳን ደም አማራጭ ትርጉሞች: 1) "እግዚአብሔር ዘላለማዊ ኪዳኑን በደም አረጋግጦዋል" (UDB) ወይም 2) "በዘላለማዊ ኪዳን ደም" አማካኝነት ነው ኢየሱስ "ጌታችን" የሆነው ወይም 3) እግዚአብሔር ኢየሱስን “ከሞት” “መልሶ” ያመጣው "በደም . . . ኪዳን" ነው፡፡ እናንተን አስታጥቆ . . . በእኛ ውስጥ በመሥራት ደራሲው እና ተደራሲያኑ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-you]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]])