408 B
408 B
ዕብራውያን 13፡ 15-17
የከንፈሮቻችን ፍሬ የሆነውን ምሳጋና ይህ የአነጋር ዘይቤ ልክ ፍራፍሬ ዕጽዋት የሚያፈሩት ዋጋ ያለው ፍሬ እንደሆነ ሁሉ ምስጋና ከአንደበታችን የሚወጣ ዋጋ ያለው ነገር መሆኑን የሚያሳይ ነው፡፡ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)