am_tn/heb/13/09.md

875 B

ዕብራውያን 13፡ 9-11

የተለያዩ እና እንግዳ ትምህርቶች "እኛ የነገርናችሁ ወንጌል ሳይሆን ብዙ እና የተለያዩ ትምህርቶች" ልባችን ስለምግብ በሚሰጡ ሕግጋት ሳይሆን በጸጋ መገንባጹ መልካም ነው አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ለእኛ ምን ያኸል መልካም እነንደሆነ ስነናሰብ እንጠነክራለን ነገር ግን የምግብ ሕግጋትን በመጠበቅ አንጠነክርም" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ለኃጢአት መስዋእት መሆን "እግዚአብሔር ኃጢአታችን ይቅር ይላን ዘንድ መስዋእት መሆን" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) ከቅጥር ውጪ ሰዎች ከሚኖሩበት አከባቢ ርቆ