am_tn/heb/13/07.md

329 B

ዕብራውያን 13፡ 7-8

የተግባራቸው ውጤት አማራጭ ትርጉሞች: 1) "የኖሩበት መንገድ" ወይም 2) "ኖረው የሞቱበት መንገድ" ወይም "ዘመናቸውን ሁሉ የኖሩበት መንገድ" በኢየሱስ አምነው እስከመጨረሻው የኖሩት ኑሮ፡፡