am_tn/heb/13/01.md

568 B

ዕብራውያን 13፡ 1-2

የወንድማማች ፍቅራችሁ ይቀጥል አማራጭ ትርጉም፡ "ሁል ጊዜ ለሌሎች አማኞች ልክ ለቤተሰባችሁ አባላት የሚታሳዩትን ዓይነት ፍቅር አሳዩ" አትዘንጉ አማራጭ ትርገጉም: "ማስታወሳችሁን እርግጠኞች ሁኑ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-litotes) እንግዶችን ተቀበሉ አማራጭ ትርጉም: "የማታውቋቸውን ሰዎች እንደ ጓደኞቻችሁ አድርጋችሁ ተቀበሉ"