am_tn/heb/10/32.md

672 B

ዕብራውያን 10፡ 32-34

አንድ ጊዜ ከበራላችሁ በኋላ "እወነቱን ካወቃችሁ በኋላ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ሰዎች ልዘባበቱባችሁ እና ልሰድባችሁ ይችላሉ እንዲሁም ያሳድዷችኋል "ሰዎች በመሳደብ እና በአደባባይ እናንተን በማሳደድ ይዘባበቱባችኋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) እናንተ ራሳችሁ አንባቢያኑ እንደሚዘባበቱባቸው፣ እንደሚያሥሯቸው እና ንብረታቸውን እንደሚዘርፏቸው ሰዎች ሳይሆን