am_tn/heb/10/28.md

1.2 KiB

ዕብራውያን 10፡ 28-29

ሁለት ወይም ሦስት "2 ወይም 3" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/translate-numbers]]) ማንኛውም ሰው ምን ያኸል ቅጣት ይባዋል ብላችሁ ታስባላችሁ . . . ጸጋ? አማራጭ ትርጉም: "ይህ በጣም ከባድ ቅጣት ነው፡፡ ይሁን እንጂ ይህ ቅጣት ለማንም ቢሆን በጣም ከባድ ነው . . . ጸጋ!" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) የእግዚአብሔር ልጅ አለመቀበል ይህ ቃል ክርስቶስ ማን እንደሆነ እና የሠራውን ሥራ አለመቀበልን የሚያሳይ ምስለላዊ ምሳሌ ነው፡፡" (ተመለክት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) የእግዚአብሔር ልጅ ይህ የኢየሱስ ወሳኝ የሆነ የማዕረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) ለእግዚአብሔር በተሰጠበት ደሙ አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር ለራሱ በሰጠበት ደሙ" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive) የጸጋ መንፈስ "ጸጋ የሚሰጠው የእግዚአብሔር መንፈስ"