am_tn/heb/10/17.md

1.1 KiB

ዕብራውያን 10፡ 17-18

ከዚያም በ HEB 10:16 ላይ ከተነገሩት በኋላ ያሉት ከእንግዲህ ወደህ ፈጽሞ አላስታውስም "ከእንግዲህ ወዲህ አላስታውሰውም" ኃጢአት እነና የሕግ አልባነት “ኃጢአት” እና “ሕግ አልባነት” የሚሉት ሁለት ቃልት በመሠረታዊ ሀሳባቸው ተመሳሳይ ናቸው፡፡ በአንድነትም አጽኖት የሚሰጡት የተፈጸመ ኃጢአትን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) ለእዚህ ነገሮች ይቅርታ የሚገኝበት ሥፍራ አማራጭ ትርጉም፡ "እግዚአብሔር እነዚህ ነገሮች ይቅር ሲል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-abstractnouns]]) ከእንግዲህ ለኃጢአት መስዋእትን አያቀርቡም አማራጭ ትርጉም: "ሰዎች ከእንግዲህ ለኃጢአት መስዋእትን አያቀርቡም" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)