ዕብራውያን 9፡ 25-26
ወደዚያ አይሄድም
"ወደ ሰማይ አይገባም" (UDB)
ይህ እውነት ከሆነ
"እርሱ ሁል ጊዜ መስዋእትን የሚያቀርብ ከሆነ"
ከምድር ጅማሬ
"እግዚአብሔር ዓለም ፈጠረ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]])
እርሱ ገልጦታል
አማራጭ ትርጉም: "እግዚአብሔር እርሱ ገልጦታል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])