am_tn/heb/09/08.md

1.4 KiB

ዕብራውያን 9፡ 8-10

መንገዱ . . . ገና አልተገለጠም ነበር "እግዚአብሔር መንገዱን ገና አልገለጠውም ነበር" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ቅድስተ ቅዱሳኑ አማራጭ ትርጉሞች: 1) በምድር ላይ በመገናኛ ድንኳን ውስጥ የሚገኘው የውሰጠኛው ክፍል ወይም 2) በሰማይ የእግዚአብሔር መገኛ፡፡ የመጀመሪያው የመገናኛ ድንኳን አሁንም ድረስ ቆሞ ይገኛል አማራጭ ትርጉሞች: 1) "የመገናኛ ድንኳኑ ውጫዊው ክፍል አሁንም ድረስ ቆሞ ይገኛል ወይም 2) "የመስዋእት ሥርዓቱ ቀጥሏል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) በምሳሌ ማብራሪያ "ምስል" በአሁኑ ወቅት "አሁን" የአምላኪውን ሕልና ፈጽሞ ለማንጻት አይችልም ነበር "የሚያመልከውን ሰው ከበደለኝነት ፈጽሞ ለማንጻት አይችልም ነበር" የመታጠብ ሥርዓት "ሕግጋት" ወይም "ምሳሌያዊ ተግባራት" ለሥጋ ሥርዓቶች "ለአካላዊ ሰውነት የሚሆኑ ሕግጋቶች" እነዚህ ሁሉ ሕግጋቶች ለሥጋ የተሰጡ ናቸው "እግዚአብሔር እነዚህ ሁሉ ሕግጋቶች የሰጠው ለሥጋ ነው" አዲስ ሥርዓት "አዲስ ኪዳን" (ULB)