am_tn/heb/09/03.md

834 B

ዕብራውያን 9፡ 3-5

ከሁለተኛው ማጋረጃ በኋላ የመጀመሪያው መጋረጃ ከመገናኛ ድንኳኑ ውጨኛው ክፍል ውስጥ የሚገኝ ስለሆነ “ሁለተኛው መጋረጃ” “በቅዱስ ሥፍራው” እና “በቅድስተ ቅዱሳኑ” መካከል የሚገኝ ሥፍራ ነው፡፡ በውስጡም "በቃል ኪዳኑ ታቦት ውስጥም" አድገዋል "አብቧል" ወይም "በቅሏል" ወይም "አድገዋል" የድንጋይ ጽላት የተጻፈበት ጠፍጣፋ ድንጋይ፡፡ ምስል የሆነ ነገርን በመወከል የተቀረጸ ድንጋይ በላዩ ላይ የኩሩቤል ምስል ነበር "ክሩቤል በላዩ ላይ ነበር" ማስተሰሪያ ኪዳን የቃል ኪዳኑ ታቦት የላይኛው ክፍል