am_tn/heb/07/27.md

1.5 KiB

ዕብራውያን 7፡ 27-28

ምንም አያስፈልገውም "ክርስቶስ አያስፈልገውም" ሕጉ ይፈቅዳል "እግዚአብሔር በሕጉ በኩል በፈቀደው መሰረት" ከሕጉ በኋላ የመጣው የመሓላ ቃል ልጁን ሾመው፡፡ "ሕጉን ከሰጠ በኋላ እግዚአብሔር ማለ እንዲሁም ልጁን ሾመው" ፍጹም የሆነውን "እግዚአብሔርን ፈጽሞ የታዘዘውን እና ፍጹም የሆነውን" ራሱን መስዋእት አድርጎ ሰጠ . . . ለዘላለም ራሱን ፍጹም ያደረገውን ልጁን የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ኢየሱስ ራሱን ለዓለም ሁሉ ኃጢአት ብቸኛ ፍጹም መስዋእት አድርጎ ሰጠ፡፡ እግዚአብሔር ስለዓለም ሁሉ ኃጢአት ሌላ መስዋእትን አይቀበልም ነበር ምክንያቱም ፍጹም፣ ለሁሉም የሚሆን እና ቅዱስ የሆነ ሌላ መስዋእት ልኖር ስላማይችል ነው፡፡ እግዚአብሔር እራሱ መስዋእት መሆን ይገባው ነበር ስለዚህም የእግዚአብሔር ልጅ ዘላለማዊ የኃጢአት ይቅርታን ለማስገኘት ሲል ሕይወቱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ልጅ ይህ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው የኢየሱስ ወሳኝ የማዕረግ ስሙ ነው፡፡ (ተመለከት: rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples)