የክህነት አገልግሎት የተሰጣቸው ከሌዊ ወገን አማራጭ ትርጉም: "ካህናት የሚሆኑት ከሌዊ ወገን የሆኑት ናቸው፡፡" የሌዊ ወገን የሆኑት ሁሉ ግን ካህናት አይሆኑም፡፡