እርሱ አባት የለው መልከጼደቅ አባት የለውም የዘመን ጅማሬ ወይም የሕይወት ፍጻሜም የለውም መልከጼደቅ የተወለደበትን ወይም የሞተበትን ዘመን የሚያሳይ ምንም መረጃ የለም፡፡