am_tn/heb/06/19.md

877 B

ዕብራውያን 6፡ 19-20

እርግጥ እና ጽኑ መልሕቅ በዚህ ሥፍራ ላይ “እርግጥ” እና “ጽኑ” ተብለው የተተረጎሙት ቃላት በመሠረታዊ ትርጉማቸው ተመሳሳይ ሲሆኑ አጽኖት ሰጥተው የሚያሳዩት መልሕቁ ላይ ሙሉ ለሙሉ አስተማማኝ መሆኑን ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ፈጹም አስተማማኝ መሕልቅ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]]) የነፍሳችን መሕልቅ መሕልቅ ጀልባ በውሃ ተንድታ እንዳትወሰድ እንደሚያደረግ ሁሉ ኢየሱስ በእግዚአብሔር መገኘት ውስጥ እንድንሆን ያደርገናል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ስለእኛ ቀዳሚ ነው "ስለ እኛ ሲል ቀድሞ የሄደ"