am_tn/heb/05/12.md

458 B

ዕብራውያን 5፡ 12-14

መርሆዎች በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል ያለው ትርጉም መመረያ ወይም ውሳኔ ለመወሰን የሚረዳ መርህ ነው፡፡ ወተት መሠረታዊ የሆነ መንፈሳዊ እውነቶች (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ጠንካራ ምግብ "ጠንካራ መንፈሳዊ እውነቶች" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])