ፈጸመ በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል የሚያመለክተው "ማጠናቀቅን" ወይም "ሙሉ መሆንን" ነው፡፡ እናንተ ለማድመጥ የዘገያችሁ ናችሁ "እናንተ ለመረዳት የዘገያችሁ ናችሁ" ወይም "እናንተ ለማድመጥ ምንም ፍላጉት የላችሁም"