am_tn/heb/05/07.md

330 B

ዕብራውያን 5፡ 7-8

በሥጋው ወራት አማራጭ ትርጉም: "በምድር ላይ ሲኖር ሳለ" ልጅ፣ በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል የሚያመለክተው የሰው ልጅ ሆኖ ወደ ምድር የመጣውን የእግዚአብሔር ልጅ የሆነውን ኢየሱስን ነው፡፡