am_tn/heb/04/14.md

1.0 KiB

ዕብራውያን 4፡ 14-16

ኢየሱስ የእግዚብሔር ልጅ፣ እምነታችንን አጥብቀን እንያዝ አማኞች “የእግዚአብሔር ልጅ” የሆነውን ኢየሱስን “አጥብቀው መያዝ” ይኖርባቸዋ፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ ይህ የኢየሱስ እጅግ ወሳኝ የሆነ የማዕረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) ለእኛ የማይራራ ሊቀ ካህን የለንም፡፡ "ያለን ሊቀ ካህን ለእኛ የሚራራ ነው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublenegatives]]) እርሱ ኃጢአት የለበትም አማራጭ ትርጉም፡ "እርሱ ኃጢአት አላደረገም" የጸጋው ዙፋን አማራጭ ትርጉም: "ጸጋ የሚገኝበት የእግዚአብሔር ጸጋ" ወይም "ለጋስ የሆነው እግዚአብሔር በዙፋኑ ላይ ተቀምጧል፡፡" (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/figs-metonymy)