am_tn/heb/04/12.md

1.6 KiB

ዕብራውያን 4፡ 12-13

የእግዚአብሔር ቃል የእግዚአብሐየር ቃል ወይም እግዚአብሔር የተናገረው መልዕክት ሕያው እና የሚሠራ እግዚአብሔር ቃል ሕያው እንደሆነ፤ እንዲሁም ኃይል አለው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]]) ከባለ ሁለት አፍ ሰይፍ ይልቅ አፍ ሰይፍ - የእግዚአብሔር ቃል ወደ ሰው ውስጥ ዘልቀው ይገባል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]])

የልብን ሀሳብ እና መነሻ ሀሰብ ያውቃል የእግዚአብሔር ቃል ድብቅ ሀሳባችንን እንኳ ሳይቀር ይገልጣል፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-personification]]) and (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-idiom]]) ሁሉ ነገር የተገለጸ ነው እንዲሁም በመጨረሻ ተጠያቂ በሚንሆንበት በእርሱ ፊት ሁሉ ነገር የተራቆተ ነው፡፡ "በአኗኗራችን መሠረት የሚፈርድብን እንዲሁም ሁሉንም ነገራችንን የሚመለከት እግዚአብሔር ነው፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) የተራቆተ እና የተገለጠ ነው እነዚህ ሁለት ቃላት በመሠረቱ ተመሳሳይ ትርጉም ያላቸው ሲሆኑ አጽኖት የሚሰጡትን ከእግዚአብሔር ፊት ምንም የተሠወረ ነገር አለመኖሩን ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-doublet]])