am_tn/heb/04/08.md

724 B

ዕብራውያን 4፡ 8-11

ወደ እግዚአብሔር እረፍት የሚገቡት "እግዚአብሔር ባለበት ከእርሱ ጋር የሚያርፉት ሰዎች" ወደዚያ እረፍት ለመግባት እንትጋ "በተጨማሪ እግዚአብሔር በሚገኝበት ከእርሱ ጋር ለማረፍ ማድረግ የሚገባንን ነገር ሁሉ እናድረግ" እንትጋ "ፈቃደኞች እንሁን" ልክ አንደእነርሱ ባለመታዘዝ እንዳንወድቅ አማራጭ ትርጉም: "በተመሳሳይ መልኩ አለመታዘዝ" እነርሱ ያንን አደረጉ በበረሃ እስራኤላዊያን በእግዚአብሔር ላይ በማመጽ ያንንን አደረጉ