am_tn/heb/04/03.md

333 B

ዕብራውያን 4፡ 3-5

የፍጥረት ሥራው ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ተፈጽሟል፡፡ አማራጭ ትርጉም: "ዓለም ከመፈጠሩ በፊት እንኳ ዕቅዱ ሙሉ ለሙሉ ታውቋል፡፡" ወደ እረፍቴ ፈጽሞ አይገቡም "እኔ ባለሁበት በዚያ አያርፉም"