am_tn/heb/04/01.md

1.1 KiB

ዕብራውያን 4፡ 1-2

ስለዚህ ምክንያም እግዚአብሔር በእርግጠኝነት የማይታዘዙትን ሰዎች ይቀጣልና (HEB 3:19) ከእናንተ መካከል ማንኛችሁም እግዚአብሔር ተስፋ ወደ ገባው የእግዚአብሔር እረፈት ሳይገባ እንዳይቀር አማራጭ ትርጉም፡ "ከእናንተ መካከል ማንንም እግዚአብሔር ወደ እርሱ አይገቡም ብሎ እንዳይናገር" ወይም "እግዚአብሔር ለሁላችሁም እርሱ ባለበት ያርፉ ዘንድ ተንግሯቸዋል" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) እንዲህ ማድረግ ይጠበቅብናል ጸሐፊው እና አንባቢያኑ ይህንን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) ለእኛ ለጸሐፊዎቹ እና ለአንባቢያኑ በእምነት ከራሳቸው ጋር ሳያዋህዱ የሰሙት ሰዎች አማራጭ ትርጉም፡ "የኢየሱስን መልዕክት የሰሙት ነገር ግን ያላመኑት ሰዎች"