am_tn/heb/03/12.md

1.3 KiB

ዕብራውያን 3፡ 12-13

ወንድሞች በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል የሚያመለክተው ወንዶች እና ሴቶችን ያካተተ ክርስቲያኖችን ነው፡፡ ምክንያቱም በክርስቶስ የሆኑት እግዚአብሔር ሰማያዊ አባታቸው የሆኑ የአንድ መንፈሳዊ ቤተሰብ አባላት ናቸውና፡፡ ከእናንተ በማንኛችሁም ውስጥ የማያምን ክፉ ልብ "ክፉ የሆነ፣ የማያምን ልብ በማናችሁም ውስጥ" ወይም "ማንኛችሁም ክፋትን እንዲታደርጉ የሚያደረግ የማያምን ልብ" ኮብላይ ልብ "እንድትኮበልሉ የሚያደርግ ልብ፡፡" ሕያው አምላክ አማረጭ ትርጉም: 1) "በእርግጥ ሕያው የሆነ እውነተኛ አምላክ" ወይም 2) "ሕይወትን የሚሰጥ አምላክ፡፡" ዛሬ ተብሎ ስጠራ ሳለ ዕድሉ እስካለ ድረስ ከእናንተ መካከል ማንም በኃጠአት ተታሎ ልቡን እንዳያደነድን አማራጭ ትርጉም፡ "እልከኛ እንዳይሆን፣ ሌሎች እንዲያስቱት እንዳይፈቅና ኃጢአት እንዳያደርግ" ወይም "ኃጢአትን አታድረግ፣ ራስህን አታታል እንዲሁም እለከኛ አትሁን"