am_tn/heb/03/01.md

503 B

ዕብራውያን 3፡ 1-4

ወንድሞች በዚህ ሥፍራ ላይ ይህ ቃል የሚያመለክተው ወንዶች እና ሴቶችን ያካተተ ክርስቲያኖችን ነው፡፡ ምክንያቱም በክርስቶስ የሆኑት እግዚአብሔር ሰማያዊ አባታቸው የሆኑ የአንድ መንፈሳዊ ቤተሰብ አባላት ናቸውና፡፡ የሃይማኖታችን አማራጭ ትርጉም፡ "እኛ የተቀበልነው" ወይም "እኛ ያመንበት"