am_tn/heb/01/08.md

1.3 KiB

ዕብራውያን 1፡ 8-9

ስለ ለልጁ እንዲህ ብሏል፣ "ዙፋንህ ከዘላለም እስከ ዘላለም ነው . . . ስለዚህም አምላክ፣ የአንተ አምላክ የእግዚብሔር ልጅ ለዘላለም ይገዛል፡፡ ስለልጁ እንዲህ አለ "ስለልጁ እግዚአብሔር እንዲህ ብሏል" ልጅ ይህ የእግዚአብሔር ልጅ ለሆነው ለኢየሱ በጣም ወሳኝ የማዕረግ ስም ነው፡፡ (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples]]) በትር መንግስት በንጉሥ ወይም ንግሥት ያላቸውን ስልጣን ለማሳየት በእጅ የሚያዝ ልዩ ዓይነት በተር ናት፡፡ ይበልጥ አንተን በደስታ ቅባት ቀባህ "ይበልጥ ደስታን ሰጠህ" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-metonymy]]) የደስታ ቅባት አማራጭ ትርጉሞች 1) ሰዎች ደስታቸውን ለመግለጽ የሚቀቡት ልዩ መዓዛ ያለው ቅባት ወይም 2) ነገሥታ በሚነግሱበት ወቅት የሚቀቡት ቅባት ነው፡፡ በዚህም ሁኔታ ውስይ “ደስታ” የሚለው ቃል የሚመጣው እግዚአብሔር ከሚሰጠው ክብር ነው፡፡