am_tn/heb/01/06.md

795 B

ዕብራውያን 1፡ 6-7

በኹር በዚህ ሥፍራ ይህ ቃል የሚያመለክተው ኢየሱስን ነው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅ የእግዚአብሔር በኹ ተብሎ ተጠርቷል፡፡ ምክንያቱም ከሌሎቹ ሁሉ በላይ አስፈላጊ ስለሆነ እና በሁሉም ላይ ሥልጣን ስላለው ነው፡፡ የእርሱ አገልጋዮች መላእክት መናፈስት . . . የእሳት ነበልባዮች አማራጭ ትርጉሞች፡ 1) እርሱን ልክ የሚያገለግሉትን መላእክት መናስፍስታትን እንደ እሳት መበልባል አድርጎ ፈጥሮዋቸዋል (UDB)፣ 2) ንፋስን እና የእሳት ነበልባን የእርሱ መልዕክተኞች አድርጎዋቸዋል፡፡