am_tn/heb/01/04.md

1.1 KiB

ዕብራውያን 1፡ 4-5

እርሱ . . . ሆነ "ኢየሱስ . . . ሆነ" ከመላእክት መካከል እንዲህ ያለው ለማን ነው . . . አባት"? "እግዚአብሔር ከመላእክት መካከል ለአንዳቸውን እንዲህ አላለም . . . አባት፡፡" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ፈጽሞ እንዲህ ብሎ ያውቃልን "አባት የሆነው እግዚአብሔር ፈጽሞ እንዲህ ብሎ ያውቃልን" እንደገናም . . . ለእኔ "እንደገናም ከመላእክት መካከል ለአንዳቸውም ፈጽሞ እንዲህ አላለም . . . ለእኔ?" (ተመልከት: [[rc:///ta/man/translate/figs-explicit]]) አንተ ልጄ ነህ ...እኔ አባት ሆኜሃለሁ . . . እኔ አባት እሆነዋለሁ . . . እርሱም ለእኔ ልጅ ይሆናል እግዚአብሔር አባት ከእግዚአብሔር ወልድ ጋር ያለው የተለየ ግንኙነት በብሉይ ኪዳን መጻሕፍት ውስጥ ኢየሱስ ከመወለዱ ብዙ መቶ ዓመታት በፊት ተገልጾ እናገኘዋለን፡፡