am_tn/heb/01/01.md

1.3 KiB

ዕብራውያን 1፡1-3

ነጸብራቅ "ብርሃን" የእርሱ ባሕርያ ትክክለኛ መገለጫ አንድ ሰው ወደ ልጁ በመመልከት እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ያያል፡፡ ቃሉ የእርሱ ኃይል "ኃይለኛ በሆነው ቃሉ" የኃጢአታንን መንጻት አስገኘ "ከኃጢአት እኛ ማንጻት ፈጸመ" እግዚአብሔር በልጁ አማካኝነት ለእኛ ተናገረን . . . ዓለማትን ሁሉ ፈጠረ የእግዚአብሔር ልጅ አምላክ ነው፣ አምላክ የሆነ ልጅ ነው፡፡ ልጁ ዓለማትን ፈጥሯል፡፡ ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ የሚለው ስም ለኢየሱስ እጅግ ወሳኝ የሆነ የማዕረግ ስም ነው፣ (ተመልከት: rc://*/ta/man/translate/guidelines-sonofgodprinciples) የእርሱ ልጅ የእርሱ ክብር ማንጸባረቂያ፣ የእርሱ ባሕርይ መገለጫ . . . ሁሉን ነገር በእጁ ደግፎ የያዘ ልጁ የእግዚአብሔርን ክብር ያንጸባርቃል፣ የእግዚአብሐየርን ባሕርይ እና መገለጫ ያሳያል እንዲሁም የፈጠረውን ፍጥረታት ሁሉ በእጆቹ ደግፎ ይይዛል ምክንያቱም እርሱ አምላክ ስለሆነ ነው፡፡