am_tn/hag/02/23.md

1.4 KiB

በዚያን ቀን

‹‹እኔ በምሠራበት ቀን››

የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል

የሚናገረው በእርግጥ መሆኑን ለማመለክከት ስሙን በመጥራት ያህዌ ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ሐጌ 1፥9 ተመልከት፡፡ ‹‹ይህ የሰራዊት ጌታ ያህዌ የተናገረው ነው›› ወይም ‹‹እኔ የሰራዊት ጌታ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ››

ዘሩባቤል… ሰላትያል

የእነዚህን ሰዎች ስም እንዴት እንደ ተረጐምህ ሐጌ 1፥1 ተመልከት

ያህዌ እንዲህ ይላል

የሚናገረው በእርግጥ መሆኑን ለማመልከት ስሙን በመጥራት ያህዌ ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምህ ሐጌ 1፥9 ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ያህዌ ይህን ተናግሮአል›› ወይም፣ ‹‹እኔ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ››

እንደ ማተሚያ ቀለበቴ አደርግሃለሁ

ሥልጣን እንዳላቸው ለማሳየት ሰነዶች ላይ ለማተም ነገሥታት የቀለበት ማተሚያ ይጠቀማሉ፡፡ እርሱ የያህዌን ቃል ስለሚናገር ዘሩባቤል ይህን ሥልጣን ከያህዌ ተቀብሏል፡፡