am_tn/hag/02/08.md

685 B

ብሩ የእኔ ነው፤ ወርቁም የእኔ ነው

‹‹ብርና ወርቅ›› ሕዝቦች ወደ ቤተ መቅደሱ የሚያመጡትን ሀብት ሁሉ ይወክላል፡፡ (ሐጌ 2፥7)

የሰራዊት ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል

የሚናገረው እርግጥ መሆኑን ለማመልከት ያህዌ ስሙን በመጥራት ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ከሐጌ 1፥9 ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጉም፣ ‹‹የሰራዊት ጌታ ያህዌ ይህን ይላል›› ወይም፣ ‹‹እኔ የሰራዊት ጌታ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ››