am_tn/hag/01/07.md

888 B

እንጨት አምጡ

ቤተ መቅደስ ለመሥራት ይህ አንድ አስፈላጊ ነገር ብቻ ነው፡፡

እነሆ

‹‹ተመልከቱ›› ወይም፣ ‹‹አድምጡ›› ወይም፣ ‹‹የምነግራችሁን ልብ በሉ››

እፍ አልሁበት

ያህዌ እፍ ስላለበት እንደ ዐመድ በነነ፤ ስለዚህ ሰዎቹ የሚፈልጉትን አላገኙም፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የምታገኙት ነገር እንዳይኖር አደረግሁ››

ያህዌ ጸባኦት እንዲህ ይላል

እርሱ የሚናገረው እርግጥ መሆኑን ለማመልከት ያህዌ ስሙን በመጥራት ስለ ራሱ ይናገራል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይህ ያህዌ የተናገረው ነው›› ወይም፣ ‹‹እኔ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ››