am_tn/gen/50/01.md

801 B
Raw Permalink Blame History

በአባቱ ፊት ተደፍቶ

እዚህ ተደፍቶ የሚለው ፈሊጣዊ አባባል ተመስጦ ማለት ነው፡፡ አት “በአባቱ ላይ ተደፍቶ በሀዘን” (ፈሊጣዊ አነጋገር ይመልከቱ)

ባለመድኃኒት የሆኑ አገልጋዮቹ

አስከሬንን የሚያስተካክሉ አገልጋዮቹ

የአባቱን አስከሬን እንዲቀቡት

መቀባት ከቀብር በፊት አስከሬኑ እንዳይፈርስ የሚያቆዩበት ልዩ መንገድ ነው (ንኀብነት ወይም ለዛ ባለ መንገድ መግለጽን ይመልከቱ)

አርባ ቀን ወሰደባቸው

4 ቀናት ወሰደባቸው (ቁጥሮችን ይመልከቱ)

ሰባ ቀናት

7 ቀናት (ቁጥሮችን ይመልከቱ)