am_tn/gen/48/08.md

576 B

እነዚህ እነማን ናቸው?

እነዚህ የማን ወንዶች ልጆች ናቸው?

ባረካቸው

አባት ልጆቹንና የልጅ ልጆቹን እብዛኛውን ጊዜ መደበኛ በረከት ይባርካል

በዚህን ጊዜ የእስራኤል ዐይኖች …. ማየት ተስኖአቸው

በዚህን ጊዜ የሚለው ቃል የተጠቀመው ታሪኩ ወደ እስራኤል ዳራ መረጃ እንደተቀየረ ለማመልከት ነው (ዳራ መረጃ ይመልከቱ)

እርሱም ሳማቸው

እስራኤል ሳማቸው