am_tn/gen/48/01.md

1.4 KiB

እንዲህም ሆነ

ይህ ሀረግ የታሪኩ አድስ ክፍል መጀመሩን ለማመልከቱ ተጠቅሞአል (አድስ ክስተት ስለማስታወቅ ይመልከቱ)

አንድ ሰው ለዮሴፍ ተናገረው

አደ ሰው ለዮሴፍ ነገረው

እየው፤ አባትህ

ስማ ፤አባትህ፤ እዚህ “እየው” የሚለው ቃል የዮሴፍን ትኩረት ለማግኘት ተጠቅሞአል::

ስለዚህ ይዞ

ስለዚህ ዮሴፍ ይዞ

ለያዕቆብ … በተነገረው ጊዜ

ይህ ተሻጋሪ ግሥ በያዘ መልክ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት “አንድ ሰው ለያዕቆብ በነገረው ጊዜ” (ተሻጋሪ ግሥ ወይም የማይሻገር ግሥ የያዘ ዐረፍተ ነገር ይመልከቱ)

ልጅህ ዮሴፍ ልያይህ ወደ አንተ መጥቶአል

ልጅህ ዮሴፍ መጥቶአል

እስራኤል ተበረታትቶ በአልጋው ላይ ተቀመጠ

እዚህ እስራኤል ተነሥቶ በአልጋው ሊቀመጥ የታገለውን አንድ ሰው አንድን ዕቃ እንደሚሰበስብ ብርታትን እንደሰበሰበ አድርጐ ጸሐፊው ይናገራል:: አት “በአልጋው ተነሥቶ ሊቀመጥ እስራኤል ከፍተኛ ጥረት አድርጐአል ወይም በአልጋው ተነሥቶ ሊቀመጥ እስራኤል ታግሎአል” (ዘይቤያዊ አገላለጽ ይጠቀሙ)