am_tn/gen/47/07.md

1.1 KiB
Raw Permalink Blame History

ያዕቆብ ፈርዖንን ባረከው

እዚህ “ባረከው” የሚለው ለዚያ ሰው አዎንታዊና ጠቃሚ ነገሮች እንዲሆኑለት መሻቱን ገለጸ ማለት ነው

እድሜህ ምን ያህል ነው?

እድሜህ ስንት ዓመት ነው?

የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሣ ዓመት ነው

የእንግድነቴ ዘመን የሚለው ሀረግ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ በመዘዋወር በምድር ላይ ምን ያህል እንደኖረ ያመለክታል:: አት “በምድር ላይ በእንግድነት ያሳለፍኩት ዘመን 13 ዓመት ነው” (ቁጥሮችን ይመልከቱ)

የሕይወቴ ዘመኖች አባቶቼ በእንግድነት ከኖሩበት ዘመን ጋር ሲነጻጸር ጥቂት ናቸው

ከአብርሃምና ከይስሐቅ የሕይወት ዘመን ጋር ስነጻጸር ዮሴፍ የሕይወቱ ዘመን አጭር እንደሆነ ይናገራል

ችግር የበዛበት

ያዕቆብ በሕይወቱ ብዙ ሥቃይና ችግር ተለማምዶአል