am_tn/gen/42/33.md

547 B

የአገሩ ጌታ

የግብጽ ጌታ

ለተራቡት ቤተሰቦቻችሁ እህል ይዛችሁላችሁ ሂዱ

ቤቶች ቤተሰብን ይወክላሉ አት በራብ ወቅት ቤተሰባችሁን ለመርዳት እህል ይዛችሁላችሁ ሂዱ (ምትክ ቃላት ስለመጠቀም ይመልከቱ)

መንገዳችሁን ሂዱ

ወደ ቤታችሁ ሂዱ ወይም ሂዱ

እናንተም በምድሪቱ ትነግዳላችሁ

በምድሪቱ እንዲትሸጡና እንዲትገዙ እፈቅድላችኋለሁ