am_tn/gen/42/12.md

974 B

እርሱ ለእነርሱ አላቸው

ዮሴፍ ለወንድሞቹ አላቸው

አይደለም በየት በኩል ምድራችን ጥቃት የተጋለጠች መሆንዋን ለማየት ነው

የዚህ ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል:: አት “አይደለም በየት በኩል ምድራችን ለጥቃት የተጋለጠች መሆንዋን ለመሰለልና ከዚያም ሊታጠቁን ነው” (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

አሥራ ሁለቱ ወንድሞች

12ቱ ወንድሞች (ቁጥሮችን ይመልከቱ)

እየው ትንሹ ወንድማችን

“ስማን ትንሹ ወንድማችን” “እየው” የሚለው ቃል ቀጥለው ለምነግሩት ነገር ትኩረት እንዲሰጥ ተጠቅሞአል::

ትንሹ ወንድማችን አባታችን ዘንድ ነው

“በዚህን ጊዜ ትንሹ ወንድማችን ከአባታችን ጋር ነው”