am_tn/gen/42/09.md

1.0 KiB

ሰላዮች ናችሁ

ሰላዮች ሌላ አገርን ለመጥቅ በስውር ስለአንድ አገር መረጃ ለማግኘት የሚጥሩ ሰዎች ናቸው::

ምድሪቱ በየትኛ በኩል የተጋለጠች እንደሆነች ሊታዩ መጥታችኋል

የዚህ ሙሉ ትርጉም ግልጽ ሊደረግ ይችላል አት አገራችን በየትኛው በኩል እንደተጋለጠች ለማየትና ከዚያም ሊታጠቁን ለማየት መጥታችኋል (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)

ጌታችን ሆይ

አንድን ሰው ለማክበር የሚጠቀሙበት አባባል ነው

ባሪያዎችህ

ወንድሞቹ ራሳቸውን እንደ ባሪያዎች አድርገው ያቀርባሉ፡፡ ይህም ከፍተኛ ሥልጣን ላለው ሰው የሚነገርለት መደበኛ መንገድ ነው፡፡አት “እኛ ባሪያዎችህ” ወይም “እኛ” (አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ሰው አገላለጽ ይመልከቱ)