am_tn/gen/41/46.md

763 B
Raw Permalink Blame History

ሠላሳ ዓመት ዕድሜ

3 ዓመት ዕድሜ ቁጥሮችን ይመልከቱ

ዮሴፍም በፈርዖን ፊት በቆመ ጊዜ

እዚህ በፊቱ መቆም ዮሴፍ ፈርዖንን ማገልገል መጀመሩን ያሳያል:: አት “ፈርዖንን ማገልገል በጀመረ ጊዜ” (ምትክ ቃላት የመጠቀም ዘይቤ ይመልከቱ)

በመላይቱ የግብጽ ምድር ተዘዋወረ

ዮሴፍ ዕቅዱን ለማከናወን ዝግጅት ሲያደርግ አገሪቱን በጥንቃቄ እንደመረመረ ነው

በሰባቱም የጥጋብ ዓመታት

በሰባቱም መልካም ዓመታት

ምድሪቱ የተትረፈረፈ ሰብል ሰጠች

ምድራቱ ብዙ እህል አመረተች