am_tn/gen/41/44.md

1.8 KiB

እኔ ፈርዖን ነኝ … ያለ አንተ

ፈርዖን የራሱን ሥልጣን አጽንቶ ይናገራል፡፡ አት “እንደ ፈርዖን እኔ የማዝዘው ያለአንተ”

ያላንተ ማንም እጁንም እግሩንም አያንሣ

እዚህ “እጅና እግር” የሰዎችን ድርጊቶች ይወክላሉ:: አት “ማንኛውም ሰው ምንም ነገር ያለፈቃድህ በግብጽ አያድርግ ወይም ማንኛውም ሰው ምንም ነገር በግብጽ ከማድረጉ በፊት ያንተን ፈቃድ ይጠይቅ” (ምትክ ቃላት የመጠቀም ዘይቤ ይመልከቱ)

ማንም ሰው

እዚህ “ሰው” ወንድም ሆነ ሴት በአጠቃላይ ማንንም ሰው ያመለክታል:: (በወንድ ጾታ የተገለጹ ቃላት ለሴት ጾታም መሆናቸውን ይመልከቱ)

ጸፍናት ፐዕናህ

ተርጓሚዎች የሚከተውን በግርጌ ማስታወሻ ሊጠቀሱ ይችላሉ:: “ጸፍናት ፐዕናህ” የሚለው ስም “ሚስጢሮችን ገላጭ” ማለት ነው፡፡

የሄልዮቱ ወይም ዖን ከተማ ካህን የጶጥፌራ ልጅ የሚትሆን አስናትን አጋባው

ጶጥፋራ የአስናት አባት ነው:: “ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ”

የሄልዮቱ ካህን

ዖን የጸሐይ አምላክ ራአ አምልዕኮ ማዕከል ያለባትና “የጸሐይ ከተማ” የነበረች እንዲሁም “ሄልዮቱ” ተብላ የሚትጠራ ከተማ ነች (ስሞችን ስለመተርጐም ይመልከቱ)

ዮሴፍም በመላይቱ የግብጽ ምድር ተዘዋወረ

ሊመጣ ስላለው ያልታሰበ የድርቅ ጊዜ ዝግጅት ለማድረግ ዮሴፍ በመላይቱ የግሣብ ምድር ተዘዋወረ