am_tn/gen/41/37.md

524 B

ይህ ምክር ለፈርዖንና በሎለዎቹ ፊት መልካም ሆነ

ፊት ማየትን የሚያመለክት ሲሆን ማየት ማሰብን ወይም ብያኔን ያመለክታል አት ፈርዖንና ሎሌዎቹ ይህ መልካም እቅድ ሆኖ አገኙት

ሎሌዎች

የፈርዖ ሹማምንት

እንደዚህ ያለ ሰው

ዮሴፍ የገለጸው ዓይነት ሰው

የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት

የእግዚአብሔር መንፈስ የሚኖርበት