am_tn/gen/41/14.md

1.1 KiB

ፈርዖንም ሊኮ አስጠራ

ፈርዖን አገልጋዮቹን እንደላከ ይታወቃል አት ዮሴፍን እንዲያመጡት አገልጋዮችን ላከ (የተደበቁ ቃሎችን የመግለጽ ዘይቤ ይመልከቱ)

ከግዞት ቤት

“ከእስር ቤት” ወይም “ከወህኒ”

ጸጉሩን ከተላጨ

በፈርዖን ፊት ለመቅረብ በመዘጋጀት ጊዜ የፊትና የራስ ጸጉርን መላጨት የተለመደ ተግባር ነበር

ፈርዖን ፊት መጣ

እዚህ መጣ የሚለው ገባ በሚለው ሊገለጽ ይችላል አት ፈርዖን ፊት ገባ (መጣ እና ገባ ይመልከቱ)

የሚተረጉመውም አልተገኘም

ሊተረጉምልኝ የቻለ አንድም ሰው አልተገኘም

አንተ የመተርጐም ችሎታ አለህ

አንተ ትርጉሙን ሊትነግረኝ ትችላለህ

ይህ በእኔ አይደለም

እኔ የመተርጐም ችሎታ የለኝም

እግዚአብሔር በደኀንነት ለፈርዖን ይመልስለታል

እግዚአብሔር ለፈርዖን የሚሻውን ትርጉም ይሰጠዋል