am_tn/gen/41/12.md

2.2 KiB
Raw Permalink Blame History

አጠቃላይ መረጃ

የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ ለፈርዖ መናገሩን ቀጠለ

ከእኛ ጋር ነበር

በእስር ቤት ከእንጀራ ቤት አዛዥና ከእኔ ጋር ነበር

የዘበኞች አለቃ

ንጉሡ ጠባቂዎች ላይ ኃላፊነት የተሰጠው ወታደር ነው በዘፍጥረት 2:2-3 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::

ሕልሞቻችንን በነገርነው ጊዜ ፊቺውን ነገረን

ሕልሞቻችንን ነገርነው እናም እርሱ ትርጉምቻቸውን ነገረን

ለእያንዳንዳችን እንደሕልማችን ተረጐመልን

እዚህ እርሱ ወይም እያንዳንዱ የሕልሙ ተርጓሚውን ሳይሆን የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃንና የእንጀራ ቤት አዛዥ በግል የሚያመለክት ነው አት ለእያንዳንዳችን ምን ሊሆን እንዳለ አስረዳን (አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ወገን ሰው አጠቃቀም ይመልከቱ)

በዚያን ጊዜ

ይህ ሀረግ የተጠቀመው በታሪኩ አስፈላጊ ክስተት ለማመልከት ነው በቋንቋዎ ይህን መግለጽ የሚችሉበት መንገድ ካለ ይጠቀሙ

እርሱ እንደተረጐመልን ሆነ

ስለሕልሞቻችን እንደነገረን ሆነ

ፈርዖን ወደ ሹሜቴ መለሰኝ

እዚህ የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ ማከበሩን ለመግለጽ የፈርዖን የማዕረግ ስም ይጠቀማል:: አት ወደ ሥራዬ እንዲመለስ ፈቀድክልኝ (አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ወገን ሰው አገላለጽ ይመልከቱ)

እርሱን ወይም ሌላኛውን

የእንጀራ ቤት አዛዡን

እርሱ ሰቀለው

እዚህ እርሱ ፈርዖንን ያመለክታል እና ይህም የእንጀራ ቤት አዛዡን እንዲሰቅሉት ፈርዖን ወታደሮቹን ማዘዙን ይወክላል አት እንዲሰቀል እርስዎ ወታደረችዎን አዝዘዋል:: (አንደኛ ሁለተኛና ሶስተኛ ወገን ሰው አገላለጽና ተዛማጅ ምትክ ቃላትን ስለመጠቀም ዘይቤ ይመልከቱ