am_tn/gen/40/09.md

855 B
Raw Permalink Blame History

የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ

ለንጉሡ መጠጦችን የሚያቀርብ ዋና ሰው ነው”” በዘፍጥረት 4: 2 ይህን እንዴት እንደተረጐሙ ይመልከቱ::

በሕልሜ እንሆ የወይን ዛፍ በፊቴ ሆና አየሁ

“በሕልሜ የወይን ጣፍ በፋቴ ሆና አየሁ!” የመጠጥ አሳላፊዎች አለቃ ባየው ነገር እንደተደነቀና ዮሴፍ ትኩረት እንዲሰጠው ለማሳየት “እነሆ” የሚለውን ቃል ይጠቀማል::

ዘለላዎችዋም በሰሉ

ዘለላዎችዋም ተንዠርግገው በሰሉ

ጨመቅሁአቸው

ከእነዚያ የጁስ ጭማቂ አወጣሁ ማለት ነው አት ከእነዚያ ጁስ ጨምቄ አወጣሁ (ግምታዊ እውቀትና ጥልቅ መረጃ ይመልከቱ)